ትክክለኛ ሰዎች፣ ትክክለኛ ታሪኮች!

Muslima ላይ ፍቅርን ፈልገው ያገኙ አባላት

አሁን ይቀላቀሉ!
በማሳየት ላይ 1 - 6 ከ 126

ለእኔ የሚስማማ ሰው እንደሆነ ያወቅኩት ወዲያውኑ ነበር

በእኔ አቅራቢያ ስለሚኖር (ተጨማሪ እድል!) መልከ መልካምና ቀና ሰው መረ&... በእኔ አቅራቢያ ስለሚኖር (ተጨማሪ እድል!) መልከ መልካምና ቀና ሰው መረጃ ካየሁ በኋላ ተገናኘን። ብዙ አስደሳች ነገሮች አብረን አሳለፍን! የዚህን ያክል ፍልቅልቅ እሆናለሁ ብዬ አስቤም አላውቅም። እንዳየሁት ለኔ ተስማሚው ሰው መሆኑን አወቅኩ። ከሰባት ወራት በኋላ ጋብቻ ፈጸምን፤ አላምዱሊላህ። የፈጣሪ ተአምር አያልቅም።
ተጨማሪ

ይህ ለእናንተም ይሰራል

ተወዳጅ ሚስቴን በMuslima አማካኝነት አግኝቻለሁ። ለመጀመሪያ ጊዜ እሷን በአ... ተወዳጅ ሚስቴን በMuslima አማካኝነት አግኝቻለሁ። ለመጀመሪያ ጊዜ እሷን በአካል ለማግኘት ከኒው ዮርክ ወደ ህንድ ተጉዣለሁ። ከሶስት ወራት በኋላ ጋብቻ ፈጸምን። Muslima እስከ ህይወቴ ዘመን መጨረሻ አመሰግነዋለሁ። እንደ እኔ አይነቱን እምነት የለሽ ሰው ለዚህ ያበቃ ለእናንተም ያደርግላችኋል።
ተጨማሪ

አላምዱሊላህ፤ እርስ በርስ አገናኘን

ሁሉም ነገር የተጀመረው በMuslima ምክንያት ነው። እውነቱን ለመናገር በዚህ ገ... ሁሉም ነገር የተጀመረው በMuslima ምክንያት ነው። እውነቱን ለመናገር በዚህ ገጽም ሆነ በየትኛውም የኦንላይን የመቀጣጠሪያ ድረገጽ የልብ አጋሬን አገኛለሁ ብዩ በፍጹም አላስብም ነበር፤ ሆኖም አላህ ምስጋና ይግባውና እርስ በርስ ተገናኘን። ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ አማን፣ ጆርዳን ተጓዝኩ። እዚህም ከሁለት ወራት በኋላ ለሁሉም ነገር አላህ ምስጋና ይግባውና ጋብቻ ፈጸምን። ሙስሊም የትዳር አጋር እየፈለግኩ የነበር ሲሆን ፍለጋዬን ለመጀመር ገጹን ትክክለኛው ቦታ ሆኖ አገኘሁት። Muslimaን አመሰግናለሁ። በMuslima ፍቅረኛዬና ባለቤቴን አግኝቻለሁ። ከተጋባን አምስት ወራት ሞልቶናል። እኔ ቦሲኒያዊት እና እሱ ቱርካዊ ሲሆን ጀርመን ውስጥ እየኖርን ነው። በመጀመሪያ አሱ እኔን ለማግኘት ወደ ቦሲኒያ የመጣ ሲሆን በመጀመሪያ እይታ ማፍቀር አንድ አመት ወደሞላው ግንኙነታችን አሸጋገረን። ጋብቻ የፈጸምነው በ25/05/ ነበር። የራሳችን መኖሪያ ቤት ያለን ሲሆን ቤተሰብ ለመመስረት እያሰብን ነው። Muslima ባል ለማግኘት ተመራጭ ዘዴ ከመሆኑም ባለፈ ይህን እድል ስለፈጠራችሁልን እናመሰግናለን።
ተጨማሪ

የመጀመሪያ ቀኑ የእኔም የመጀመሪያ ቀን ነው

የመጀመሪያ ቀኑ የእኔም የመጀመሪያ ቀን ነው። ለዚህ ገጽ ብዙም ስሜትና ተ&#... የመጀመሪያ ቀኑ የእኔም የመጀመሪያ ቀን ነው። ለዚህ ገጽ ብዙም ስሜትና ተስፋ ያልነበረኝ ቢሆንም ለመሞከር ያክል ሞከርኩት። ምን አጣለሁ በሚል ነበር የሞከርኩት። አላህ ምስጋና ይግባውና በመጀመሪያ ባለቤቴ ሰላምታ ላከልኝ እና ግንኙነታችን ለሰአቶች በሰላም ቀጠለ። ከሁለት ወራት በኋላ ነዋሪነቱ በእንግሊዝ የሆነው ባለቤቴ ቤተሰቤን የጋብቻ ፍቃድ ለመጠየቅ ወደ ማሌዢያ መጣ። አላህ ምስጋና ይግባውና በሚያዚያ ወር ጋብቻ ፈጸምን።
ተጨማሪ

ጋብቻችንን ፈጽመናል! Muslimaን እናመሰግናለን

ሱባንአላህ - ጋብቻ ፈጽመናል! Muslimaን እናመሰግናለን አሰላም አሌኩም፣ አላ&#... ሱባንአላህ - ጋብቻ ፈጽመናል! Muslimaን እናመሰግናለን አሰላም አሌኩም፣ አላምዱሊላህ፡ ባለቤቴ እና እኔ የተዋወቅነው በዚህ ድረገጽ አማካኝነት ሲሆን ከመጋቢት 20 ጀምሮ ጋብቻችንን ፈጽመን አላህን ይህን ህብረት ስለፈጠረልን አያመሰገንን ነው። Muslimaን የአላህ መልዕክተኛ ሆኖ እንድንገናኝና የህይወት ዘመን ጥንዶች እንድንሆን ስለረዳን በእጅጉ እናመሰግነዋለን። ማንኛውንም በአለህ ፍቃድ እውነተኛ ጋብቻ የመፈጸም ፍላጎት ያለውን ሙስሊም ወደዚህ ድረገጽ እንዲቀላቀል እንመክራለን። በቀጣይ ለሚመጡት ብዙ አመታት አላህ እንዲመራን እና ትዳራችንን እንዲያጠነክርልን እንጸልያለን። አሜን!
ተጨማሪ

በባህላዊ የጋብቻ ሥነ ሥርአት ጋብቻችንን ፈጽመናል

በዛ እጣ ፈንታን በሚወስን ቀን ትኩረቴን በሳበኝ በአንድ የግል መረጃ ላይ &... በዛ እጣ ፈንታን በሚወስን ቀን ትኩረቴን በሳበኝ በአንድ የግል መረጃ ላይ ቀልቤ አረፈ። እሱ ከፋይ አባል ቢሆንም ስለሱ የማውቀው በጣም ጥቂት ነበር። በወቅቱ አባልነቱን የማደስ ሀሳብ ያልነበረው በመሆኑ በቀጣዩ ቀን ከአባልነቱ ለመውጣት ተዘጋጅቶ ነበር። አጭር ሆኖም የግል ስሜቴን የሚገልጽ መልእክት ላኩለት እና መልስ ሰጠኝ። በኦንላይን ብዙ ስናወራ ቆይተን ከአንድ ወር በኋላ ሁለታችንም በጋራ የሚመሳስለን ነገር እንዳለ ተገነዘብን። በፍቅርና በሀይማኖት የታነጸ ቤተሰብ የመመስረት ፍላጎት አለን። ሁለታችንም የአለም ሰው ሰራሽ ነገር የማይስበን ከመሆኑም ባለፈ የምንፈልገው ቀሪ ህይወታችንን በፍቅር አብሮን የሚኖር ሰው ማግኘት ነበር። በዚህም የግል መረጃችንን ዘግተን እሱ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ እኔ የትውልድ አገር የሚመጠበትን ሁኔታ ለማቀድ ግንኙነታችንን በግል አጠናከርን። ሰኔ ወር እሱን አየር መንገድ ተገኝቼ የተቀበልኩበት ወር ሲሆን ይህ በአጋጣሚ የሚፈጠር እድል እንዳልነበረ አወቅኩ። ሁለታችንን ያገናኘን እህል ውሀችን ነው። የ30 ሰአት የአውሮፕላን ጉዞ አድርጎ ከአየርላንድ ወደ ኢንዶኔዢያ መምጣቱ ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል። ከዚያም በባህላዊ የጋብቻ ሥነ ስርአት ጋብቻችንን ከፈጸምን በኋላ ወደ ትውልድ አገሩ ተመለሰ። ሁሉንም የወረቀትና የተግባር ስራዎች ካመቻቸ በኋላ በሚያዚያ ወር ለሰርግ ዝግጅት ወላጆቹን፣ አክስቶቹን፣ እህቱን እና ጓደኞቹን ይዞ ተመልሶ መጣ። አሁን ባልና ሚስት ሆነናል። ቪዛ አግኝቼ ወደሱ የትውልድ ሀገር ለመሄድ ስድስት ወራትን እየጠበቅን ነው። አሁን እንደ ባልና ሚስት አብረን እየኖርን ነው። የዚህን ምስክርነት ለመጻፍ ያሰብኩት ካለፈው አመት ጀምሮ ቢሆንም እሱ ጋብቻችን ቢያንስ አስር አመት እስኪሞላው መጠበቅ እንዳለብኝ ነግሮኝ ነበር። ሆኖም አሁን የደረስንበት ደረጅ የፈጣሪ ስራ የተለያየ እንደሆነ ማሳያ እንደሆነ እርግጠኛ እንዲሆን አደረግኩት። መንገዳችንን ማሳካት የቻልነው በMuslima ምክንያትነት ነው። አሁንም በፍለጋ ላይ ላሉ ሁሉ ፍለጋቸውን እንዳያቋርጡ እመክራቸዋለሁ። ፍለጋቸውን ከጸሎት ጋር መቀጠል፣ ትኩረት መስጠት፣ እራሳቸውን መሆን እና እጣ ፋንታቸው ይዞላቸው ለሚመጣው ነገር ቀና አመለካከት መያዝ አለባቸው። መልካም እድል ያጋጥማችሁ።
ተጨማሪ
የመጀመሪያ
ቀዳሚ